Skip to content

Commit

Permalink
locales: add Amharic language (#89)
Browse files Browse the repository at this point in the history
Co-authored-by: Alazar Tekle <[email protected]>
• Loading branch information
amenk and alazar-tekle authored Feb 5, 2022
1 parent 83bb110 commit c555079
Show file tree
Hide file tree
Showing 2 changed files with 155 additions and 1 deletion.
8 changes: 7 additions & 1 deletion next.config.js
Original file line number Diff line number Diff line change
Expand Up @@ -15,7 +15,13 @@ module.exports = withPWA({
osmappVersion: packageJson.version.replace(/\.0$/, ''),
commitHash: (process.env.VERCEL_GIT_COMMIT_SHA || '').substr(0, 7),
commitMessage: process.env.VERCEL_GIT_COMMIT_MESSAGE || 'dev',
languages: { en: 'English', cs: 'česky', pl: 'polski', de: 'Deutsch' },
languages: {
en: 'English',
cs: 'česky',
pl: 'polski',
de: 'Deutsch',
am: 'አማርኛ',

webpack: (config, { dev, isServer }) => {
// Fixes npm packages that depend on `fs` module
Expand Down
148 changes: 148 additions & 0 deletions src/locales/am.js
Original file line number Diff line number Diff line change
@@ -0,0 +1,148 @@
// identifier should be in the form: foldername.messageid.

export default {
loading: 'በመጫን ላይ',
error: 'ስህተት',
close_panel: 'ፓኔል ዝጋ',
webgl_error: `ይህ ካርታ WebGL ቴክኖሎጂ ያስፈልገዋል.

ተመጣጣኝ መሳሪያ ካለዎ፣ የወቅቱን የድረ-ገፅ መዳሰሻ ይጠቀሙ`,

'install.button': 'አፕሊኬሽኑን ይጫኑ',
'install.tabs_aria_label': 'ፕላትፎርም ይምረጡ',
'install.ios_intro': 'osmapp.orgን ሳፋሪ በተሰኘው መዳሰሻ ይክፈቱ',
'install.ios_share': 'የመጋሪያ ምልክቱን ጫን ያድርጉት',
'install.ios_add': 'ዋና ገፅ ላይ ጫን የሚለውን ምልክት ጫን ያድርጉት',
'install.android_intro': 'osmapp.orgን ክሮም በተሰኘው መዳሰሻ ይክፈቱ',
'install.android_share': 'ባለ 3 ነጠብጣብ ሜኑ  ጫን ያድርጉ',
'install.android_add': 'አፕሊኬሽኑን ይጫኑ የሚለውን ጫን ያድርጉ',
'install.desktop_intro': 'osmapp.orgን በክሮም, ፋየርፎክስ ወይንም ኦፔራ  ይክፈቱ',
'install.desktop_install': 'የመጫኛ ቁልፍን ጫን ያድርጉ',
'install.outro': ' ይኼው ነው ተጠናቋል! OsmAPP የሚለውን ምልክት በዋና ገፅዎ ላይ ይፈልጋል.',
'install.note': 'ማስታወሻ: ይህ አፕሊኬሽን PWA ቴክኖሎጂን ይጠቀማል – ይህም Google Play or App Store መጠቀም ሳያስፈልግ በፈጣኑ መጫን የሚችል ነው።',

'homepage.subtitle': 'ዓለማቀፍ OpenStreetMap አፕሊኬሽን',
'homepage.how_to_start': 'ጥያቄዎን በመፈለጊያ ሳጥን ውስጥ መፃፍ ይጅምሩ.\n ወይንም ማንኛውንም በካርታው ላይ የሚገኝ ምልክት ጫን ያድርጉ ',
'homepage.examples.eg': 'ለምሳሌ',
'homepage.examples.charles_bridge_statues': 'የቻርለስ ድልድይ ሀውልቶች',
'homepage.screenshot_alt': 'የOsmAPP የስክሪን ፎቶ',
'homepage.about_osm': `ሁሉም የካርታ መረጃ ከ
OpenStreetMap ሲሆን, ይህም በብዙ ሚሊዮን በሚቆጠሩ ሰዎች ትብብር — ልክ እንደ Wikipedia የተሰራ ነው. በሁሉም የካርታው አካል ውስጥ
አርትዕ የሚል ቁልፍ ያገኛሉ`,
'homepage.heading_about_osmapp': 'ስለ OsmAPP',
'homepage.about_osmapp': `የዚህ አፕሊኬሽን ገፅታ እለት ተእለት በOpenStreetMap የምንጠቀመውን እርማቶች ማድረግን ጨምሮ ግልጋሎቱን ቀላል ያደርገዋል።

በዚህ እትም የተለያዩ የካርታ ክፍሎችን፣ እንዲሁም ተፈላጊ የቦታ ነጥቦችን, ማሻሻልና ማረምን ጨምሮ መሰረታዊ የመፈለጊያ አገልግሎት አካትቷል።
እንደ ጉዞ ጠቋሚ እና የምወዳቸው ቦታዎች የሚሉ አገልግሎቶች በቀጣዩ የአፕሊኬሽን ማሻሻያ ውስጥ ይካተታሉ`,
'homepage.github_link': `አዳዲስ እና ተጨማሪ መገልገያዎችን በ Github ተጠቅመው ጥቆማ መስጠት ይችላሉ።`,
'homepage.special_thanks_heading': `ልዩ ምስጋና ለ`,
'homepage.special_thanks': `

Mapillary,
Fody,
Wikipedia – for images 🖼

OpenStreetMap – የዓለማችን ምርጡ ካርታ 🌎

'homepage.maptiler': 'MapTiler – ምርጥ ለሆኑ የቬክተር ካርታዎች
እንዲሁም ይህንን ፕሮጀክት ለመደገፍ ❤️ ',

'searchbox.placeholder': 'በOpenStreetMap ላይ ይፈልጉ',

'featurepanel.no_name': 'ስም የሌለው',
'featurepanel.share_button': 'አጋራ',
'featurepanel.save_button': 'ምርጫዎቼ (የምወዳቸው) ስብስብ ውስጥ አስቀምጥ',
'featurepanel.directions_button': 'አቅጣጫዎች',
'featurepanel.error': 'ከOpenStreetMap የተለያዩ ክፍሎችን ለማምጣት ስህተት __code__ገጥሞታል',
'featurepanel.error_unknown': 'ከOpenStreetMap የተለያዩ ክፍሎችን ለማምጣት ያልታወቀ ስህተት ገጥሞታል',
'featurepanel.error_network': 'ማምጣት አልቻልኩም, የመገናኛ መረብዎን ገመዶች ይመርምሩ',
'featurepanel.error_deleted': 'ይህ አካል በOpenStreetMap ላይ ተሰርዟል የሚል ምልክት ተደርጎበታል',
'featurepanel.history_button': 'ታሪኮች »',
'featurepanel.other_info_heading': 'ተጨማሪ መረጃ',
'featurepanel.edit_button_title': 'በOpenStreetMap የመረጃ ቋት ውስጥ አርትእ',
'featurepanel.edit_button': 'ይህን አካባቢ አርትእ',
'featurepanel.add_place_button': 'አዲስ ቦታን ጨምር',
'featurepanel.undelete_button': 'ወደተሰረዘበት መልስ',
'featurepanel.feature_description_nonosm': 'የካርታ አካል __type__',
'featurepanel.feature_description_osm': '__type__ በ OpenStreetMap የመረጃ ቋት ውስጥ',
'featurepanel.feature_description_point': 'የካርታ መገኛዎች',
'featurepanel.show_objects_around': 'በዙሪያው ያሉ አካላትን አሳይ',
'featurepanel.uncertain_image': 'ይህ በጣም ተቀራራቢው የሆነ የቅርብ ቀን የመንገድ ምልከታ ፎቶ ነው . የተለየ አካል ሊያሳይ ይችላል.',
'featurepanel.inline_edit_title': 'አርትእ',
'featurepanel.objects_around': 'በዚህ ዙሪያው የሚገኙ',

'opening_hours.open': 'ክፈት: __todayTime__',
'opening_hours.now_closed_but_today': 'አሁን ዝግ ነው፣ ዛሬ: __todayTime__',
'opening_hours.today_closed': 'ዛሬ ዝግ ነው',
'opening_hours.days_su_mo_tu_we_th_fr_sa': 'እሁድ|ሰኞ|ማክሰኞ|ረቡዕ|ሐሙስ|አርብ|ቅዳሜ',

'map.github_title': 'GitHub',
'map.language_title': 'ቋንቋ ቀይር',
'map.osm_copyright_tooltip': '(c) OpenStreetMap.org አዋጮች እና ተባባሪዎች
– ነፃ የምድራችን ካርታ መረጃ 👌',
'map.maptiler_copyright_tooltip': '(c) MapTiler.com ❤️
– የቬክተር ታይል, ማቅረብ, የውጭ አካባቢ ካርታ
ስራችንን ስለደገፋችሁልን ከልብ እናመሰግናለን።🙂 ',
'map.more_button': 'ተጨማሪ',
'map.more_button_title': 'ተጨማሪ አማራጮች …',
'map.edit_link': 'ይህንን አካባቢ በiD አማካኝነት አርትእ',
'map.about_link': 'ስለዚህ አፕሊኬሽን',

'editdialog.add_heading': 'ወደ OpenStreetMap አስገባ',
'editdialog.undelete_heading': 'ወደ OpenStreetMap በድጋሚ አስገባ',
'editdialog.edit_heading': 'አርትእ:',
'editdialog.suggest_heading': 'እርማቶች ጠቁም:',
'editdialog.feature_type_select': 'ዓይነት ምረጥ',
'editdialog.options_heading': 'አማራጮች',
'editdialog.cancel_button': 'አቋርጥ',
'editdialog.save_button_edit': 'OSM ላይ አስቀምጥ',
'editdialog.save_button_delete': 'ሰርዝ',
'editdialog.save_button_note': 'ማስታወሻዎች ጨምር',
'editdialog.changes_needed': 'እባክዎ, የተወሰኑ ማሻሻያዎች ያድርጉ',
'editdialog.loggedInMessage': '__osmUser__ በተሰኘው መለያ ገብተዋል, ለውጦች በፍጥነት ይቀመጣሉ',
'editdialog.logout': 'ውጣ',
'editdialog.anonymousMessage1': 'መለያ የሌለው ማስታወሻ በካርታው ላይ ይቀመጣል.

'editdialog.anonymousMessage2_login': 'OpenStreetMap ላይ ማህደር አስቀም',
'editdialog.anonymousMessage3': ', ያከናወኑት ለውጦች በፍጥነት ይታያሉ',
'editdialog.add_major_tag': 'ጨምር',
'editdialog.location_checkbox': 'መገኛ ይቀይሩ',
'editdialog.location_placeholder': 'ለምሳሌ፦ ከመንገዱ ተምሻግሮ',
'editdialog.location_editor_to_be_added': 'ይህ መገኛ ለአርትእ ገና ዝግጁ አይደለም, ይህን iD አርትእ ማከናወን ይችላሉ',
'editdialog.place_cancelled': 'አካባቢው እስከመጨረሻው ተዘግቷል (ሰርዝ)',
'editdialog.comment': 'አስተያየት (እንደምርጫዎ)',
'editdialog.comment_placeholder': 'ወደ መረጃ ምንጩ የሚወስድ ማገናኛ.',
'editdialog.info_edit': `እርትእዎ በፍጥነት OpenStreetMap ላይ ይቀመጣል። እባክዎ የሚያስገቡት መረጃ የርስዎ ወይም ከአስተማማኝ ምንጭ የተገኘ መሆኑን እርግጠኛ ይሁኑ። በህግ የሚጠበቁ ሌሎች ምንጮች መጠቀም ፈፅሞ የተከለከለ ነው። (ለምሳሌ፦ Google Maps). ተጨማሪ መረጃ`,
'editdialog.info_note': `ጥቆማዎ በOpenStreetMap በጎ-ፈቃደኞች ይስተናገዳል። እዚህ ጋር ተጨማሪ ማስታወሻዎችን ወይንም የቦታ ማሻሻያ መግለጫዎች የመሳሰሉትን ማስቀመጥ ይችላሉ።
ያደረጉትን ማሻሻያ (ለውጥ) ምንጩን በማስቀመጥ ማጠናከር ተገቢ ነው። (ድረ-ገፅ፣ ፎቶ ወዘ).`,
'editdialog.other_tags': 'ሌሎች መገለጫዎች – መለያዎች',
'editdialog.other_tags.new_key': 'አዲስ ቁልፍ',
'editdialog.other_tags.add': 'ሌላ መለያ ጨምር',
'editdialog.other_tags.will_be_deleted': 'ይሰረዛል',
'editdialog.other_tags.info': `መለያዎቹ የእያንዳንዱን ካርታ ክፍሎች አስማሚ በሆኑ መንገዶች የሚገልፁ ናቸው። እዚህ ጋር ሁሉንም
የOpenStreetMap መለያዎች ያገኛሉ`,

'editsuccess.close_button': 'ዝጋ',
'editsuccess.note.heading': 'ስለጥቆማዎ እናመሰግናለን!',
'editsuccess.note.subheading': 'የOpenStreetMap በጎ- ፈቃደኞ በጊዜ ሂደት ያስተናግዱታ',
'editsuccess.note.body': 'በአብዛኛው ጥቂት ቀናት ይወስዳል። ነገር ግን ንቁ የሆነ የማህበረሰባዊ ተሳትፎ በሌለባቸው አካባቢዎች ረዘም ያለ ጊዜ ሊወስድ ይችላል። ',
'editsuccess.note.urlLabel': 'መረጃዎችን እዚህ ጋር መጨመር ለውጦችን መከታተል ይችላሉ፡',
'editsuccess.note.textLabel': 'የማስታወሻ ፅሁፎች',
'editsuccess.edit.heading': 'ስለ አርትእ እናመሰግናለን',
'editsuccess.edit.subheading': 'ያደረጉዋቸው ለውጦች በአለም ላይ ካርታዎች ላይ መታየት ጀምረዋል።',
'editsuccess.edit.body': `በOSM የመረጃ ቋት ውስጥ ቀድሞውኑ የተካተተ። በ"OSM Mapnik" በጥቂት ደቀቃዎች ውስጥ ያገኙታል።
የOsmAPP ካርታ እና ሌሎች የተለያዩ አፕሊኬሽኖች በወር አንድ ጊዜ አካባቢ ሪፍሬሽ ያደርጋሉ።

ይህ ስህተት ከሆነ እራስዎ ወደነበረበት በመመለስ በድጋሚ ማስቀመጥ ይችላሉ።`,
'editsuccess.edit.urlLabel': `የርስዎ ማሻሻያዎ:`,
'editsuccess.edit.textLabel': 'አስተያየትዎ',

'tags.name': 'ስም',
'tags.website': 'ድረ-ገፅ',
'tags.phone': 'ስልክ',
'tags.opening_hours': 'የመክፈቻ ሰዓት',

'layerswitcher.button': 'ካርታዎች',
'layerswitcher.heading': 'የካርታ ክፍሎች',
'layerswitcher.intro': 'እውነታው በOpenStreetMap የመረጃ አቅራቢነት እና ምንጭነት ማንኛውም ሰው ካርታውን በተለያየ ንድፍ አቀናብሮ ማውጣት ይችላል',
'layerswitcher.add_layer_button': 'በተየለ መልኩ የተዘጋጀ ክፍል አስቀምጥ',
'layerswitcher.add_layer_prompt': ' በተየለ መልኩ የተዘጋጀ TMS ክፍል አስቀምጥ – ትክክለኛው CORS:\n(beta feature) ያስፈልገዋል',

'layers.basic': 'መሰረታዊ',
'layers.outdoor': 'ከቤት ውጭ',
'layers.mtb': 'MTB',
'layers.snow': 'በረዶ',
'layers.mapnik': 'OSM Mapnik',
'layers.sat': 'ሳተላይት (z<14)',
'layers.bike': 'ሳይክል',

1 comment on commit c555079

@vercel
Copy link

@vercel vercel bot commented on c555079 Feb 5, 2022

Choose a reason for hiding this comment

The reason will be displayed to describe this comment to others. Learn more.

Please sign in to comment.